Job Overview
ፎከስ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Key Details
- የሥራ መደቦች: ጥበቃ, የጽዳት አገልግሎት ሱፐርቫይዘር
- ደመወዝ: በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ: በኮንትራት
- የማመልከቻ ጊዜ: ከዛሬ (መጋቢት 21/2018) ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የሥራ ቀናት
Job Requirements & Description
- 1. የሥራ መደብ፡ ጥበቃ
- ፆታ: ወንድ
- የትምህርት ደረጃ: 10+2 እና ከዚያ በላይ
- ልምድ: የጥበቃ ሥራ ልምድ ያለው/ላት
- የሥራ ቦታ: ቦሌ ክ/ከ (ILRI – ጉርድ ሾላ)
- 2. የሥራ መደብ፡ የጽዳት አገልግሎት ሱፐርቫይዘር
- የትምህርት ደረጃ: በማኔጅመንት፣ በሕዝብ አስተዳደር ወይም በሳኒተሪ ሳይንስ (BA ዲግሪ)
- ልምድ: በሥራ መስኩ ልምድ ያለው ይመረጣል
How to Apply
የቴሌግራም ፒዲኤፍ (PDF) ሶፍት ኮፒ በዚህ ሊንክ ይላኩልን @focus9492
አሊያም በአካል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አደይ አበባ በሚገኘው ኢንጂነር ያዕቆብ ገበቶ ሕንፃ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።