Job Overview
Tamela Print & Advertising, a home of quality printing services and digital advertising reaches.
Key Details
- የስራ መደብ: ሴት ፕሮግራም መሪ (ሆስት)
- ክፍያ: በስምምነት
Job Requirements & Description
በቢዝነስና ቃለመጠይቅ ዙሪያ ጥሩ ልምድ ያላት ወጣት ና ተግባሪ ሴት የዩትዩብ ፕሮግራም መሪ (Host) እንፈልጋለን::
How to Apply
ከዚህ በፊት የሰራችሁትን ሳምፕል ቪዲዮ ሊንክ እና ፎቶአችሁን ብቻ በቴሌግራም @Nb_Sheger በመላክ ያመልክቱ