Job Overview
Olkai Coffee Roasters ንቁና ብቁ ሙያ ያላቸዉ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮለሚከተሉት የስራ መደቦች መቅጠር ይፈልጋል፦
Key Details
- Location: መካኒሳ ÷ መካነ ኢየሱስ ሴምናሪ
- Deadline: Feb 12, 2026
- Salary: Not specified
- Experience: Barista – prior experience required; Supervisor – at least 1 year in a similar role
Job Requirements & Description
Barista
Requirements:
- የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ
- የባሪስታ ስልጠና የወሰደች
- ከዚህ በፊት በባሪስታነት ሠርታ የምታዉቅ
- ጥሩ የደንበኞች አገልግሎት
- ዋስ ማቅረብ የምትችል
Duties:
- የቡና እና ሌሎች መጠጦች ማዘጋጀት
- የቡና ማሽኖችን በአግባቡ መጠቀም
- የባር አካባቢን ንፁህ ማድረግ
- ንብረት እና እቃዎችን መቆጣጠር
Supervisor
Requirements:
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ/ዲግሪ ያላት
- ከዚህ በፊት በተመሳሳይ የሥራ መደብ ሰርታ የምታዉቅ (1 ዓመት እና ከዛ በላይ)
- ቀልጣፋ እና ለደመበኞች አገልግሎት ልዩ ትኩረት ያላት
- ፈጣን እና ተግባቢ
- ዋስ ማቅረብ የምትችል
How to Apply
CV እና አስፈላጊ ሰነዶችን ወደሚከተሉት አድራሻዎች ይላኩ፦
Email: olkairoasters@gmail.com
Telegram: @olkairoasters
Address: መካኒሳ ÷ መካነ ኢየሱስ ሴምናሪ