Heavy Vehicle Driver – CTG Ethiopia

Job Overview

ድርጅታችን ሲቲጂ የሰው ሃብትና ሎጅስቲክስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለዓለም ምግብ ፕሮግራም ለሚሰጠዉ ሰራተኛ ማስተዳደር አገልግሎት ከዚህ በታች ባወጣው ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::

Key Details

  • Location: አዳማ ትራንስ ቢሮ (WFP) ወይም አዲስ አበባ ቦሌ አትላስ ትርትራ
  • Salary: Not specified
  • Application Deadline: Not specified
  • Experience Required: 5+ years heavy vehicle driving

Job Requirements & Description

  • ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ እንዲሁም ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  • ብዛት አንድ መቶ (100) አሽከርካሪ
  • የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃ ቢያንስ የስምንተኛ ክፍልን ያጠናቀቀ
  • አምስት ዓመት እና ከዛ በላይ ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪነት ያገለገለ
  • የብሄራዊ መታወቂያ ወይም ፋይዳ ማቅረብ የሚችል
  • በኢትዮጲያ በየትኛውም ክልል ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ

How to Apply

ኮፒ /ቅጂውን/ ከኦሪጂናል ጋር በመያዝ መመዘገብ የምትችሉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ኢሜል ማስረጃዎችን መላክ ይችላሉ ctgethiopia@ctg.org

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top