Job Overview
ድርጅታችን ማሞ ካቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በዋና መሥሪያ ቤት እና በተለያዩ ቅርንጫፎች ላሉ ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን ይጋብዛል፦
Key Details
- Location: ቦሌ ሪዋንዳ ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ (Main office)
- Application Deadline: ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዶክመንታችሁን በመያዝ ይላኩ
- Experience: Minimum 2 years for most positions (Cost Accountant requires 4+ years)
Job Requirements & Description
1️⃣ የምግብና መጠጥ ወጪ ተቆጣጣሪ (F&B Cost Controller)
- ትምህርት: በምግብ እና መጠጥ ቁጥጥር የምስክር ወረቀት ያለው/ላት
- ልምድ: 2 ዓመት
- ልዩ ክህሎት: ሪፖርት ማዘጋጀትና በትኩረትና በጥልቀት ክትትል የማድረግ ክህሎት
- ተጨማሪ መስፈርት:
- አዎንታዊ አመለካከት
- መሠረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት
- በቡድን መንፈስ የስራ ብቃት
- በየትኛውም ቅርንጫፍ ተዘዋውሮ ለስራ ፈቃደኛነት
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
2️⃣ የእቃ ግዢ (Purchaser) – ለአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ
- ትምህርት: በግዢ እና በአቅርቦት አስተዳደር (Procurement & Supplies Management) ወይም በተዛማጅ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ (በአግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ቢያንስ 1 ዓመት የሰራ/ች)
- ልዩ ክህሎት: የኮምፒውተር አጠቃቀም ብቃት እና ጥሩ የሰው መግባባት ችሎታ
- ተጨማሪ መስፈርት:
- አዎንታዊ አመለካከት
- መሠረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት
- በቡድን መንፈስ የስራ ብቃት
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
3️⃣ ኮስት አካውንታንት (Cost Accountant)
- ትምህርት: በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ልምድ: በኮስት አካውንታንት የሥራ ዘርፍ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ልዩ ክህሎት: የኮምፒውተር አጠቃቀም ብቃት, መሠረታዊ የአካውንቲንግ ሕጎችና ሶፍትዌሮች ላይ በቂ ችሎታ
- ተጨማሪ መስፈርት:
- አዎንታዊ አመለካከት
- መሠረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት
- በቡድን መንፈስ የስራ ብቃት
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
4️⃣ ፍሌት አስተባባሪ (Fleet Coordinator)
- ትምህርት: በሎጂስቲክስ እና ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የመጀመሪያ ዲግሪ
- ልምድ: በዘርፉ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ልዩ ክህሎት: የነዳጅ መረጃዎችን የመመዝገብ እና መጠኑን ከጂፒኤስ ሪፖርት ጋር የማስማማት ችሎታ, የኮምፒውተር አጠቃቀም ብቃት
- ተጨማሪ መስፈርት:
- አዎንታዊ አመለካከት
- መሠረታዊ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎት
- በቡድን መንፈስ የስራ ብቃት
- ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ምትችል
How to Apply
📌 ማሳሰቢያ፦
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት የተሟላ ዶክመንታችሁን በመያዝ ቦሌ ሪዋንዳ ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ወይም በኢሜል አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ።
📧 Email: hrmamokacha@gmail.com
📞 ስልክ: 011-6-67-32-20