Driver I – Dashen Bank

Job Overview

ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

Key Details

  • Location: Addis Ababa
  • Application Deadline: 16/02/2026
  • Job Type: Driver I

Job Requirements & Description

የስራ መዘርዝር

  • መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ

  • በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
  • ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ የስራ ልምድ

  • ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ተፈላጊ ባህሪያዊ ብቃትና መገለጫ

  • የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
  • የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
  • ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን

የስራ ቦታ

  • ምዕራብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት

How to Apply

ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡- https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank

ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ

  • 0115579231

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top