Job Overview
ኢቫና የሴቶች የውበት ሳሎን (EVANA BEAUTY LOUNGE +) ባሉበት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
Key Details
- Location: ፍየል ቤት፣ ማና ሕንጻ
Job Requirements & Description
✅ ክፍት የሥራ መደቦች፡
- የሳሎን ስራ አስኪያጅ (Manager): በዘርፉ ልምድ ያላት (ሴት ብቻ)
- የፀጉር እስታይሊስት (Stylist): (ወንድ)
- የጥፍር ባለሙያ (Manicurist)
- አጣቢና ጠቅላይ
- የፔዲኪዩር ባለሙያ
- የሹሩባ ባለሙያ
■ መስፈርቶችና ማሳሰቢያ፡
- አመልካቾች በዘርፉ በቂና ጥሩ የሥራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል።
- ከፀጉር እስታይሊስት በስተቀር ሌሎቹ ክፍት መደቦች ለሴቶች ብቻ ናቸው።
How to Apply
ፍላጎቱና ብቃቱ ያላችሁ አመልካቾች መረጃችሁን በቴሌግራም አድራሻ @kid2080 [https://t.me/kid2080] ላይ መላክ ትችላላችሁ።