Job Overview
በ5 ተማሪዎች ብቻ በቀን ጥቂት ሰዓታት በማስተማር በወር 20,000 ብር የተጣራ ደመወዝ ያግኙ።
Key Details
- Location: ሙሉ በሙሉ Online (ከቤት)
- Salary: ከ20,000 ብር በላይ በወር (የተጣራ ደመወዝ)
- Job Type: የትርፍ ሰዓት ሥራ (Part-time)
- Work Schedule: በቀን ወይም በምሽት (የፈረቃ አማራጭ)
Job Requirements & Description
- ሙሉ በሙሉ Online: ከቤትዎ ሳይወጡ፣ ትራንስፖርት ሳይቸገሩ ባሉበት ሆነው ያስተምሩ።
- የትርፍ ሰዓት ሥራ (Part-time): የግል ህይወትዎን ሳይረብሹ በቀን ውስጥ ለጥቂት ሰዓታት የሚሰሩት ሥራ ነው።
- የፈረቃ አማራጭ: እንደ ምርጫዎ በቀን ወይም በምሽት ፈረቃ መስራት ይችላሉ።
- አነስተኛ የተማሪ ቁጥር: በአንድ ጊዜ የሚይዙት ተማሪ ብዛት ጥቂት ብቻ በመሆኑ ትኩረት ሰጥተው ለማስተማር አይቸገሩም።
- ቀጣይነት ያለው ገቢ: የተረጋጋ እና አስተማማኝ ተጨማሪ ገቢ በየወሩ ያገኛሉ።
How to Apply
apply ለማድረግ ከታች ያለውን link ተጠቀሙ👇
https://forms.gle/6dHfnxUGbKdPWRE38
ለተጨማሪ መረጃ
@Fidellanguagecenter