Job Overview
ታላቅ ዜና! የ 5ኛ ዙር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! ገቢዎን የሚያሳድጉበት ልዩ የሥልጠና እና የስራ ዕድል! በ InVision Africa የዲጂታል ክህሎቶችን ተምረው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ይሁኑ።
Key Details
- Location: Remote (via Telegram)
- Program Type: Training & Certification
- Deadline: Not specified
- Experience: Open to all
Job Requirements & Description
በዚህ ስልጠና ምን ያገኛሉ?
- Agentic AI እና ሌሎች 4 ኮርሶች: ሰልጥነው የስራ አማራጮችዎን ያስፉ።
- 2 ሰርተፊኬቶች: ለስራ ቅጥር ወሳኝ የሆኑ ማስረጃዎች።
- Scholarship: በ Europe የትምህርት ስኮላርሺፕ የማግኘት ዕገዛ።
- ነፃ መጽሐፍ: ለኮርሱ አጋዥ የሚሆን ማቴሪያል።
- የስራ እድል: ተምረው እንደጨረሱ ሥራ የማግኘት ሰፊ ዕድል።
🎁 ልዩ የ Grant ዕድል:
ለዚህ 5ኛ ዙር የተመቻቸውን የ 55% ድጎማ (Grant) ተጠቅመው በ 45% ክፍያ ብቻ ለመማር አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ!
How to Apply
👇 ለመመዝገብ እና መረጃ ለማግኘት:
በቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉን:
https://t.me/africayz
ወይም ቴሌግራም ላይ @africayz ብለው ይፈልጉን።