Job Overview
ዳሽን ባንክ አ.ማ ባለው ክፍት ስራ መደብ አመልካችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
Job Position-Driver I
የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር I (Driver I)
Key Details
- Location: ምዕራብ አዲስ አበባ ቀጠና ጽ/ቤት
- Application Deadline: 16/02/2026
Job Requirements & Description
Required Qualifications and Experience
- Education: በቀድሞው 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች ወይም በአዲሱ 10ኛ/ 10+1 በአውቶ ሜካኒክ/ በኦቶሞቲቭ ቶክኖሎጂ ያጠናቀቀ/ያጠናቀቀች
- License: ደረጃ 4/ደረጃ 3 መንጃ ፈቃድ ወይንም ህዝብ 1/ ህዝብ 2 መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት
- Experience: ተፈላጊ የስራ ልምድ: ሁለት (2) ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Job Duties
- የስራ መደብ: መልዕክቶችንና ሌሎች ነገሮችን ወደ ቢሮ ማድረስ ወይም ወደ ተለያዩ ድርጅቶችና መ/ቤቶች መላክ
Desired Personal Qualities
- የባንኩን እሴቶች መረዳት፣ ማክበር እና መተግበር
- የስራ ተነሳሽነት፣ ትጋት እና እቅዶችን ለማሳካት በትብብር መንፈስ መስራት
- ስራን በጥራት እና በቅልጥፍና መከወን
How to Apply
ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡-
https://career55.sapsf.eu/sfcareer/jobreqcareer?jobId=1692&company=dashenbank
ለማንኛውም የድጋፍ ጥያቄና ማብራሪያ የሚከተለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ 0115579231
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ፤የሥራ ልምድ፤መንጃ ፈቃድ በማያያዝ ከጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከላይ በተገለፀው ሊንክ (ማስፈንጠሪያ) ብቻ በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡