Job Overview
ድርጅታችን ሲቲጂ የሰው ሃብትና ሎጅስቲክስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለዓለም ምግብ ፕሮግራም ለሚሰጠዉ ሰራተኛ ማስተዳደር አገልግሎት ከዚህ በታች ባወጣው ክፍት የስራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል::
Key Details
- Location: አዳማ ትራንስ ቢሮ (WFP) ወይም አዲስ አበባ ቦሌ አትላስ ትርትራ
- Salary: Not specified
- Application Deadline: Not specified
- Experience Required: 5+ years heavy vehicle driving
Job Requirements & Description
- ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ እንዲሁም ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- ብዛት አንድ መቶ (100) አሽከርካሪ
- የታደሰ የደረቅ ሶስት ወይም አምስተኛ /5ተኛ/ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
- ተፈላጊ የትምህርት ማስረጃ ቢያንስ የስምንተኛ ክፍልን ያጠናቀቀ
- አምስት ዓመት እና ከዛ በላይ ከባድ መኪና ተሸከርካሪ አሽከርካሪነት ያገለገለ
- የብሄራዊ መታወቂያ ወይም ፋይዳ ማቅረብ የሚችል
- በኢትዮጲያ በየትኛውም ክልል ተመድቦ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ
How to Apply
ኮፒ /ቅጂውን/ ከኦሪጂናል ጋር በመያዝ መመዘገብ የምትችሉ ወይም ከዚህ በታች ባለው ኢሜል ማስረጃዎችን መላክ ይችላሉ ctgethiopia@ctg.org