Job Overview
ጊዜ አዲስ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባዶ በሆኑ የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
Key Details
- Location: አዲስ አበባ (ዋና መ/ቤት), ፒያሳ ቴወድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ህብረት ኢንሹራንስ ህንፃ 3ኛ ፎቅ
- Salary: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Deadline: ከመጋቢት 21 – 25/07/2018 ዓ.ም (ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት)
- Experience: በተለያዩ መስኮች ላይ የተገለጸ
Job Requirements & Description
-
1. ዋና ፀሀፊ (Executive Secretary)
- የትምህርት ደረጃ: በሴክሬተሪያል ሳይንስ፣ አይቲ፣ ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ መስክ ዲፕሎማ/ዲግሪ።
- የሥራ ልምድ: ለዲግሪ 2 ዓመት፣ ለዲፕሎማ 4 ዓመት።
- ተፈላጊ ችሎታ: በእንግሊዝኛ መጻፍና መናገር የሚችል/ች፣ MS Word, Excel እና Email መጠቀም ላይ በቂ እውቀት ያለው/ላት።
-
2. ሪሴብሽን (Receptionist)
- የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ ወይም ከዚያ በላይ።
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ።
- ተፈላጊ ችሎታ: መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት፣ እንግዶችን በተገቢው መንገድ የማስተናገድ ብቃት ያላት።
-
3. የፅዳት እና የቢሮ ረዳት (Cleaner)
- የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ።
- ተፈላጊ ችሎታ: ታማኝ እና ስራ አክባሪ፣ ለስራ ሰዓት ጥንቃቄ የሚያደርግ/የምታደርግ።
- ብዛት: 3
ተጨማሪ መረጃዎች፦
- ለስራው የሚመረጡ ሰራተኞች ከቢሮው በቅርብ ርቀት ላይ የሚኖሩ ቢሆኑ ይመረጣል።
How to Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ኮፒውን በመያዝ በግንባር በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0964343807 በመደወል መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ፦
0964343807 / 0918506475