Management System for Modern Restaurants and Hotels – View Hoteling

Job Overview

ለዘመናዊ ምግብ ቤቶች፣ ካፍቴሪያዎች እንዲሁም ሆቴሎች የተዘጋጀ ምቹ የሆነ፣ በምግብ ቤትዎ ከእንግዳ መቀበል ጀምሮ፣ መስተንግዶን ጨምሮ እስከ ክፍያ መፈፀም ድረስ በአንድ ያስተሳሰረ ዘመናዊ የአስተዳደር ሥርዓት (system)። ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ከአስተናጋጆች፣ ከኩሽና፣ ከባር፣ ከመጋዘን እና ከካሸሪ ጋር በአንድ ላይ የሚሰራ፣ የተቀላጠፈ የሥራ ፍሰትን የሚፈጥር፣ ከጊዜው ጋር አብሮ የዘመነ ሥርዓት።

Key Details

Job Requirements & Description

ለምን ቪው ሆቴሊንግን ይመርጣሉ?

  • ፈጣን አገልግሎት
  • ትክክለኛ የወጪ ቁጥጥር
  • ዘመናዊ የመጋዘን አያያዝ
  • ግልጽ ክትትል
  • የወረቀትና የቦኖ ሥራዎችን ያስወገደ

የቪው ሆቴሊንግን management system በመጠቀም አገልግሎትዎን አንድ ርምጃ ያዘምኑ!

How to Apply

ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን፡

☎️ 0900660507 / 0938413473
Website: www.viewhoteling.com
Email: info@viewhoteling.com
Address: Addis Ababa, Ethiopia
Telegram: telegram-1 / telegram-2

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top