Online English Tutor – Fidel Language Center

Job Overview

በ5 ተማሪዎች ብቻ በቀን ጥቂት ሰዓታት በማስተማር በወር 20,000 ብር የተጣራ ደመወዝ ያግኙ።

Key Details

  • Location: ሙሉ በሙሉ Online (ከቤት)
  • Salary: ከ20,000 ብር በላይ በወር (የተጣራ ደመወዝ)
  • Job Type: የትርፍ ሰዓት ሥራ (Part-time)
  • Work Schedule: በቀን ወይም በምሽት (የፈረቃ አማራጭ)

Job Requirements & Description

  • ሙሉ በሙሉ Online: ከቤትዎ ሳይወጡ፣ ትራንስፖርት ሳይቸገሩ ባሉበት ሆነው ያስተምሩ።
  • የትርፍ ሰዓት ሥራ (Part-time): የግል ህይወትዎን ሳይረብሹ በቀን ውስጥ ለጥቂት ሰዓታት የሚሰሩት ሥራ ነው።
  • የፈረቃ አማራጭ: እንደ ምርጫዎ በቀን ወይም በምሽት ፈረቃ መስራት ይችላሉ።
  • አነስተኛ የተማሪ ቁጥር: በአንድ ጊዜ የሚይዙት ተማሪ ብዛት ጥቂት ብቻ በመሆኑ ትኩረት ሰጥተው ለማስተማር አይቸገሩም።
  • ቀጣይነት ያለው ገቢ: የተረጋጋ እና አስተማማኝ ተጨማሪ ገቢ በየወሩ ያገኛሉ።

How to Apply

apply ለማድረግ ከታች ያለውን link ተጠቀሙ👇
https://forms.gle/6dHfnxUGbKdPWRE38

ለተጨማሪ መረጃ
@Fidellanguagecenter

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top