Various Positions – EVANA BEAUTY LOUNGE +

Job Overview

ኢቫና የሴቶች የውበት ሳሎን (EVANA BEAUTY LOUNGE +) ባሉበት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

Key Details

  • Location: ፍየል ቤት፣ ማና ሕንጻ

Job Requirements & Description

✅ ክፍት የሥራ መደቦች፡

  • የሳሎን ስራ አስኪያጅ (Manager): በዘርፉ ልምድ ያላት (ሴት ብቻ)
  • የፀጉር እስታይሊስት (Stylist): (ወንድ)
  • የጥፍር ባለሙያ (Manicurist)
  • አጣቢና ጠቅላይ
  • የፔዲኪዩር ባለሙያ
  • የሹሩባ ባለሙያ

■ መስፈርቶችና ማሳሰቢያ፡

  • አመልካቾች በዘርፉ በቂና ጥሩ የሥራ ልምድ ሊኖራቸው ይገባል።
  • ከፀጉር እስታይሊስት በስተቀር ሌሎቹ ክፍት መደቦች ለሴቶች ብቻ ናቸው።

How to Apply

ፍላጎቱና ብቃቱ ያላችሁ አመልካቾች መረጃችሁን በቴሌግራም አድራሻ @kid2080 [https://t.me/kid2080] ላይ መላክ ትችላላችሁ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top